Year: 2024

የኢክመኢ አመራሮች እና ሠራተኞች በሐገራችን የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ዙሪያ እና የኢንተርፕራይዙ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ላይ ውይይት አደረገ።

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 19/2017ዓ.ም] ኢንተርፕራይዙ በሶስቱም ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች (በአዲስ – አዳማ፣ በድሬደዋ – ደዋሌ እና በሞጆ – ባቱ የክፍያ መንገድ) በሐገራችን የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ በየዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት በዝርዝር በማቅረብ ውይይት ተደርጎበታል። በተጨማሪም የኢንተርፕራይዙ የመጀመሪያ የሶስት ወራት የእቅድ

የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በሞጆ-ሀዋሳ የክፍያ መንገድ ከ4ሺህ በላይ ችግኝ ተክሉ።

======================== ኢክመኢ /ETRE [ነሃሴ 8/2016ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እንደሀገር የተያዘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በዚህም በክፍያ መንገዶች ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖር ለሚፈልጉ ተቋማት የችግኝ እና የመትከያ ቦታ በማቅረብ ላይ ሲሆን፥ ይህንን እድል በመጠቀም፡ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ከፍተኛ