Author: Fasil Getie

  • Home
  • Author: Fasil Getie

የኢክመኢ አመራሮች እና ሠራተኞች በሐገራችን የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ዙሪያ እና የኢንተርፕራይዙ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ላይ ውይይት አደረገ።

ኢክመኢ / ETRE [ጥቅምት 19/2017ዓ.ም] ኢንተርፕራይዙ በሶስቱም ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች (በአዲስ – አዳማ፣ በድሬደዋ – ደዋሌ እና በሞጆ – ባቱ የክፍያ መንገድ) በሐገራችን የ2017 በጀት ዓመት የ100 ቀናት የሪፎርምና ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ በየዘርፉ የተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት በዝርዝር በማቅረብ ውይይት ተደርጎበታል። በተጨማሪም የኢንተርፕራይዙ የመጀመሪያ የሶስት ወራት የእቅድ

የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በሞጆ-ሀዋሳ የክፍያ መንገድ ከ4ሺህ በላይ ችግኝ ተክሉ።

======================== ኢክመኢ /ETRE [ነሃሴ 8/2016ዓ.ም] የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ እንደሀገር የተያዘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በዚህም በክፍያ መንገዶች ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖር ለሚፈልጉ ተቋማት የችግኝ እና የመትከያ ቦታ በማቅረብ ላይ ሲሆን፥ ይህንን እድል በመጠቀም፡ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ከፍተኛ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመድሀኒት ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በኦሮሚያ ክልል ለምስራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ ጤና ጣቢያ ለተለያዩ ድንገተኛ ህመሞች የሚያገለግሉ በዓይነት 10 የሚሆኑና ለ 150 ሰዎች የሚያገለግሉ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡፡፡ ኢንተርፕራይዙ ከሚሰጠው የክፍያ መንገድ አገልግሎት በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በአዲስ አበባ- አዳማ እና ድሬዳዋ- ደወሌ የክፍያ መንገዶች

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “ኤክስፕረስ ማይልስ” በሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ “ኤክስፕረስ ማይልስ” አዋርድ (ExpressMiles Award) በሚል መጠሪያ ለደህንነት አምባሳደሮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። የኢንተርፕራይዙ ኃላፊዎችና ሰራተኞች፤ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፤እንዲሁም ተሸላሚዎች የተገኙ ሲሆን የዕውቅና ፕሮግራሙ መዘጋጀቱ የመንገድ ደህንነትን ከማረጋገጥ አኳያ አዎንታዊ ሚና እንዳለው ጸገልጸዋል። በዕለቱ ሽልማቱን ያበረከቱት የኢንተርፕራይዙ የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ አስራት ‹‹የዕውቅና እና

“እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና”

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በቢሾፍቱ ከተማ “እኩልነት እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተቋሙ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት፤ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ሰፊ ውይይት በማድረግ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዕለቱ የኢንተርፕራይዙ ዋ/ስ/አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አባሲመል አገራዊ ሪፎርሙ ለጠንካራ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ያበረከተውን አስተዋጽኦ በማንሳት ብሔር